Caution: JavaScript execution is disabled in your browser or for this website. You may not be able to answer all questions in this survey. Please, verify your browser parameters.
የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና መለኪያ
 
 
 
 
 

መሰረታዊ የሳይበር ደህንነት መሰረታዊ እዉቀትዎን ይፈትሹ

የሳይበር ደህንነት ንቃተ ህሊናዎን በማጎልበት ከሚቃጡብዎ ጥቃቶች ከ80% እስከ 90% ያህሉን መከላከል እንደሚችሉ ያዉቃሉ? የሳይበር ደህንነት አእዉቀትዎን፣ አመለካከትዎንና አተገባበርዎን በማስተካከል የሳይበር ደህንነት ንቃተ ህሊናዎን በማጎልበት ራስዎን ከጥቃት ይጠብቁ።

የሚከተሉትን 15 ጥያቄዎች በመመለስ መሰረታዊ የሳይበር ደህንነት እዉቀትዎን ይፈትሹ።